Geremegn532#otherሰላም ብያለሁ ቤተሰብ 🙌 ኢሄ ሚሴጅ ባለፈው ከሳፋሪ ገባልኝና ግራ ቢገባኝ ነውስ አመጣሁት እና እኔ ምለው ሳፋሪ ሙድ እየያዘብኝ ነውእእ? ወይንስ ሚለው አልገባኝም ነውውእእ? ወይንስ ሰምና ወርቅ አለው ሚሴጁ ? አሁን ጥያቄዬ ቮይሱ ሊሚትድ ነው ወይንስ አንሊሚትድ ቤተሰብ ውለታቹ ያስፈልገኛል ወዬ በሉኝ📄contentMar 20, 20264 engagements