ZealTurtle2692.5
#personal
እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ የ22አመት ወጣት አንድ ወንድ ወንዳወንድ ለመባል ምን ምን አይነት ካራክተር ሊኖረው ይገባል?ወንዳወንድ ካልሆነስ እንዴት ወንዳወንድ ወንድ መሆን ይችላል??
Mar 20, 202613 engagements
እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ የ22አመት ወጣት አንድ ወንድ ወንዳወንድ ለመባል ምን ምን አይነት ካራክተር ሊኖረው ይገባል?ወንዳወንድ ካልሆነስ እንዴት ወንዳወንድ ወንድ መሆን ይችላል??
Mar 20, 2026ወንዳወንድ ለመሆን መጀመሪያ ወንዳወንድ ለመባል ምን ላድርግ? ብሎ መጠየቅ መቆም አለበት በራስ መተማመን ካለ እሱ ራሱ ወንዳወንድነት ነው ከምንም በላይ ንፅህናውን የሚጠብቅ፣ ስራ የማይንቅና አላማ ያለው ወንድ ሁሉ ወንዳወንድ ነው
Mar 20, 2026መባል እና መሆን ይለያያል። መሆን እንጂ መባል አያስፈልግም
Mar 20, 2026Watch eyob haile on YouTube
Mar 20, 2026Watch habeshan hustle on yt
Mar 20, 2026Tf kinda quesrion is this "wEndA WeNd" don't be gay abo
Mar 20, 2026*this question is marked as stupid*
Mar 20, 2026Confidence linorew
Mar 20, 2026good looking face, height, status, and money
Mar 20, 2026