ቲክ ቶክ ላይ የሆነች ልጅ አይቼ ፤ አለባበስዋ እንደ ሙስሊም ነው ። ነገር ግን የክርስትና እምነትን ደግፋ ነው የምታወራው :: ሀይማኖትዋን ቀይራ ነው መሰለኝ ። አለባበስዋን አለመቀየርዋ አግባብ ነው ትላላቹ ?
Mar 20, 2026አለባበስዋ እንዴት ነው ? ፊቷን ምናምን ተከናንባለች ነው ?
Mar 20, 2026ቲክ ቶክ ላይ የሆነች ልጅ አይቼ ፤ አለባበስዋ እንደ ሙስሊም ነው ። ነገር ግን የክርስትና እምነትን ደግፋ ነው የምታወራው :: ሀይማኖትዋን ቀይራ ነው መሰለኝ ። አለባበስዋን አለመቀየርዋ አግባብ ነው ትላላቹ ?
Mar 20, 2026አለባበስዋ እንዴት ነው ? ፊቷን ምናምን ተከናንባለች ነው ?
Mar 20, 2026Ene melew be hiwotek or hiwotesh lela miyasasebek/sh neger yelem hooooo
Mar 20, 2026ሙስሊም አለባበስ ጨርቅ ሀይማኖት ወዘተ በማለት ጊዜና ጉልበትህን አታባክን ሁሉም የሰዉ ዘር አንድ ነዉ መዋደድ ብቻ ነዉ
Mar 20, 2026☪️ yalew libis eskalebesech dires ye Muslim mibal alebabes yelem
Mar 20, 2026SOMALia, Arabi haherat yalu kirstianoch mindnw milebsut? Nw weys eza Christian ylm litlegn nw?
Mar 20, 2026Alebabes endeye Hageritu bahil yileyayal ,esua yalechbet bota ywosenal, demo most of Muslim ladies milebsut normal nw except those who cover including their eyes ...
Mar 20, 2026ሲጀመር ማንም እንደፈለገ የመሆን የመኖር መብት አለው ለእሱ እስከ ተመቸ ድረስ መብቱ ነው። የሷ ህይወት በህዝብ ቁጥጥር ስር አይደለም የማንም ሰው ህይወት በማንም አይወሰንም ማንም የመፍረድ እንደዚህ ይሁን አይሁን ብሎ የመወሰን መብቱ የለውም። ክርስትና ወይም ሁሉም ሀይማኖት ልብ እንጂ አለባበስን አያይም እኔ የሙስሊም ልብስ ለብሳለሁ ስለሚመቸኝ ደስ ስለሚለኝ የሀይማኖቱ ተከታይ ደጋፊ ምንም አይደለሁም እና አንተ መተህ እኔ ማረግ ያለብኝን ልትነግረኝ ነው 🤔
Mar 20, 2026Actually yes.
Mar 20, 2026አግባብ አይደለም ስትል ከምን አንጻር ነው? ከሀይማኖቱ ህግ አንጻር ወይስ ግራ መጋባትን ይፈጥራል ከሚል ስጋት?
Mar 20, 2026