Is25
#relationships
ይህ ጥያቄ ለሴቶች ነው። የሆነን ሰው ስትወዱ እና Relationship ship ስትጀምሩ ለምንድነው የቤተሰብና አብሯችሁ ያለው ሰው ሚቀላቀሉባችሁ? ለ Relationship'ኡ ጊዜ መስጠት እና ለቤተሰብ ጊዜ መስጠት ሚጣረስባችሁ? እንደ ወንድ ያልተረዳሁት ያለ ነገር ይሆን?
Mar 19, 20261 engagements
ይህ ጥያቄ ለሴቶች ነው። የሆነን ሰው ስትወዱ እና Relationship ship ስትጀምሩ ለምንድነው የቤተሰብና አብሯችሁ ያለው ሰው ሚቀላቀሉባችሁ? ለ Relationship'ኡ ጊዜ መስጠት እና ለቤተሰብ ጊዜ መስጠት ሚጣረስባችሁ? እንደ ወንድ ያልተረዳሁት ያለ ነገር ይሆን?
Mar 19, 2026ሁሉም ሰው አንድ አይደለም
Mar 20, 2026