Like this..... Enante enante Wend gwadegnoche enkwan eko chla alugn lemndnew manm mayfelgegn ene gn melkam negn bye neber masbew Beka ke sra mels bet new mhonew mawrat set yelech slke aytera message aygeba telegram alawera..mn ladrg esti mefthe ngerugn
Mar 19, 2026ኣረ ምን ተደረክ አንተ መልካም ሰው ነው ባሁን ሰዓት የሚረገጠው አሁን ላይ ከሰውም ከነፍሳትም ጋር አልገናኝም ብለህ ተሰውረህ ካልኖርክ ወይም ከሰው ጋር እኩል አስመሳይ ሌባ ካልሆንክ መኖር ከባድ ነው። ሁሉም ከጥቅም ጋር ይገናኛል .. የራሳቸው ጉዳይ ነው። ወይ እንደነሱ ሁን ወይ ተዋቸው
Mar 20, 2026