Kesht301
#other
Well! አሁን እየኖርን ነው ብላቹ ታስባላቹ? እየኖርን ባይሆንስ? የመኖር ጥቅሙ ምንድነው ? የአለመኖርስ?
Mar 19, 202638 engagements
Well! አሁን እየኖርን ነው ብላቹ ታስባላቹ? እየኖርን ባይሆንስ? የመኖር ጥቅሙ ምንድነው ? የአለመኖርስ?
Mar 19, 2026ባትኖሪ ለምሳሌ ይሄን ጥያቄ አትጠይቂም ነበር እኔ ባልኖር ይሄን መልስ አልመልስም ነበር
Mar 19, 2026Tikimun lemawek yalemnor gudatun mawek yasfeligal
Mar 19, 2026ይኽ ሕዝብ ሞት የሚፈራው እየኖርኩ ነው ብሎ ስለሚያስብ እኮ ነው 😂😂 አኹን ይኽም ሕይወት ኾኖ ሞትን ስንፈራ አይገርምም 😀😂
Mar 19, 2026The main purpose of life is to thank our creator🙏
Mar 19, 2026እየኖርን ያለነው ትርጉም በምንሰጣቸው ትናንሽ ነገሮች ውስጥ ይመስለኛል የመኖር ጥቅሙ ራሱ ህይወትን የመፈለግ ጉዞው ነው አለመኖር ደግሞ የነዚህ ሁሉ እድሎች ማጣት ነው አንቺስ ምን ተሰማሽና ነው ይሄ የመጣብሽ?
Mar 19, 2026ያው አብዛኞቻችን አኗኗሪ እንጂ ኗሪ አይደለንም
Mar 19, 2026Nice....ለምን እንደዛ አልክ?
Mar 19, 2026ይሄኛ አለም ኑሮ ለቀጣዩ ዘላለማዊ ህይወት ስንቅ ምንቋጥርበት ነው::
Mar 19, 2026የውስጥሽ ጩኸት ቢበረታብሽ፣ ዝምታው ከብዶ ቢያስጨንቅሽ፣ ሞት መፍትሄ እንዳልሆነ እወቂው፣ ብርሃን አለና ተስፋ አትቁረጪው
Mar 19, 2026Ene enkuan eyananarku nw enji menor gena aljemerkum
Mar 19, 2026Lmn endeza alk
Mar 19, 2026