Family እንዴት ነው Girlfriend ምያዘው ግን 22 አመቴ ነው 1.83 ነኝ Average look ግን Confidence የለኝም ሄጄ ሴቶችን ለማውራት ሴቶች ቀድመው አይጠይቁም እንዴ ወይስ ግዴታ ነው ወንዱ ነው ሚጠይቀው ልምድ ያላቹ plz tell me
Mar 19, 2026ምን አለህ?? ስራ አለህ?? የቤተሰብህ የኑሮ ደረጃ እንዴት ነው (ከአንተ የሚጠብቁት ነገር አለ)?? Financial stability አለህ?? በህይወት ሂደት ውስጥ ማሟላት ያሉብህን ነገሮች ሁሉ አሟልተሃል (እስከ ለፍቅር ግንኙነት ለመድረስ የሚያስፈልግህን ነገር ሁሉ)?? BTW ይሄን ጥያቄዎች የጠየኩህ እኔም ወንድ ስለሆንኩ እና በእድሜም ትንሽም ቢሆን ታላቅህ ስለሆንኩ ነው(በህይወቴ የገጠመኝ ነገር ስላለ ነው)። 👉ከሁሉ በላይ ግን ጥያቄህ እውነት ስለ መሰለኝ ነው እንጂ ፍቅረኛ መያዝን ከቁመት ጋር የሚያገናኝ ወንድ እና ትውልድ በእኔ አመለካከት የከሰረ እና Fun ለማድረግ ብቻ (በጓደኞቹ ፍቅረኛ ያዘ ለመባል ብቻ) የሚጋጋጥ ትውልድ ነው የሚታየኝ። "ወንድ እና ወንዳ'ወንድነት የተምታታበት ሰው ነው የሚታየኝ" #ይሄ የኔ Opinion ነው ጠያቂው ለይቼ ለመናገር አይደለም👐
Mar 19, 2026