Etya131
#relationships
At what age do boys mature to start a relationship ? And girls too?
Mar 19, 20266 engagements
At what age do boys mature to start a relationship ? And girls too?
Mar 19, 2026እድሜ ሳይሆን ያለፉበት የሂወት ውጣ ውረድ ነው አንድን ሰዉ ማቹርድ የሚያደርገው
Mar 19, 2026maturity eko age aydelm yemiwesnwu yasalfewu struggle ena ye life standard nw
Mar 19, 2026ጥናቶች እንዳረጋገጡት 25 ዓመት ካልሞላን mature የሆነ decison ማድረግ ከባድ ነው no mater how smart you are
May 08, 2026Detail lilak እንዴ ስለ researchu?
May 08, 202613
Mar 21, 2026ብስለት በዕድሜ ቁጥር ብቻ የሚለካ አይደለም ለአንዳንዱ 20 ዓመት ሊሆን ይችላል ለሌላው ደግሞ 25 ዋናው ቁምነገር ራስን ማወቅ፣ ኃላፊነትን መሸከም እና ስሜትን መቆጣጠር ሲቻል ነው ለወንዶችም ለሴቶችም እንደየግል ተሞክሯቸው ይለያያል
Mar 19, 2026