Babi_256
#society
እስቲ ወግ ወጉን እናውራ እናንተ በሌላቹበት ሚወራባቹን ሀሜት ምታውቁበት መንገድ እንዴት ነው? ከ ሶስተኛ ወገን ከእናንተ ቅርብ ከሆነ ሰው ከሆነስ እንዴት ነው እራሳችሁን ሳታስጠቁሩ የምትጠይቁት? Like ስለኔ ምን እያወሩ ነው ብላቹ ብትጠይቁት ልታስደብሩት ትችላላቹ so what is your move?😁
Mar 19, 20262 engagements
እስቲ ወግ ወጉን እናውራ እናንተ በሌላቹበት ሚወራባቹን ሀሜት ምታውቁበት መንገድ እንዴት ነው? ከ ሶስተኛ ወገን ከእናንተ ቅርብ ከሆነ ሰው ከሆነስ እንዴት ነው እራሳችሁን ሳታስጠቁሩ የምትጠይቁት? Like ስለኔ ምን እያወሩ ነው ብላቹ ብትጠይቁት ልታስደብሩት ትችላላቹ so what is your move?😁
Mar 19, 2026አንዱ የፈጣሪ ፀጋ እኛ ስንታማ አለመስማታችን ነው እንጂ ሁሉን ብናውቅ ማንም ከማንም ጋር ተቻችሎ ባልኖረ ነበር
Mar 19, 2026ልክ ነው በዛ እስማማለሁ ይሄኔ የሶስተኛው የአለም ጦርነት ተነስቶ ነበር😭
Mar 19, 2026