Let me ask u something guys ሁሉ ነገር አስጠልታችሁ ያውቃል ? ማለቴ ሁሉ -ከቤተሰብ ጋ ቁጭ ብሎ ማውራት -ከጓደኞች ጋ መገናኘት -ቤተክርስቲያን መሄድ -ምትወዱት የበረው ዘፈን መስማት -gym መሄድ -ቤት ስትሆን ውጪ መናፈቅ -ውጪ ስትሆን ቤት መናፈቅ -ስራ ማጣት -ከተገኘም ስራ ቦታ መሄድ መሠላቸት መቅረት -ከዚህ በፊት ኣድርጋቹ ማታውቀው ነገር ማድረግ እሯሱ ስታደርጉት ማስጠላት -ሰለ ሃይማኖት ሲነሳ or ሲወራ መሸሽ -chikoch መጥላት -ደስተኛ ያደርገኛል የምላቸው ነገሮች ሯሱ ሳደርጋቸው የባሰ መደበር *ባጠቃላይ life boring ሆናባችሁ ያውቃል ??? ሰዎች ህይወት አንደዚ ነው እንዴ ወይስ ሰው ሁሉ እሚስቀው ለይምሰል ነው ወይስ ይሄ ችሎ ነው ሚኖረው ይሄ ያጋጠማችሁ እንዴትስ አለፋችሁት ? tell me something guys
Mar 19, 2026መጀመሪያ ላይ ከባድ ነበር እስክለምደው ምንም እስከማይመስለኝ ድረስ በጣም ተቸግሬያለሁ ነው የምልህ ግን አሁን ለመድኩት እና ምንም አይመስለኝም የምቀርባቸው ሰዎች ይደነግጣሉ ነው ምልህ ብዙ ወሬ ያወራሉ ለመምከርም ይቃጣቸዋል .. እና ምናልባትም መረዳት ይኖርብናል አልያም መተው
Mar 19, 2026