#personal
Let me ask u something ወገንታት ሁሉ ነገር አስጠልታችሁ ያውቃል ? ማለቴ ሁሉ -ከቤተሰብ ጋ ቁጭ ብሎ ማውራት -ከጓደኞች ጋ መገናኘት -ቤተክርስቲያን መሄድ -ምትወዱት የበረው ዘፈን መስማት -gym መሄድ -ስራ ማጣት -ከተገኘም ስራ ቦታ መሄድ መሠላቸት መቅረት -ከዚህ በፊት ኣድርጋቹ ማታውቀው ነገር ማድረግ እሯሱ ስታደርጉት ማስጠላት -ሰለ ሃይማኖት ሲነሳ or ሲወራ መሸሽ -chikoch መጥላት -ደስተኛ ያደርገኛል የምላቸው ነገሮች ሯሱ ሳደርጋቸው የባሰ መደበር *ባጠቃላይ life boring ሆናባችሁ ያውቃል ??? ሰዎች ህይወት አንደዚ ነው እንዴ ወይስ ሰው ሁሉ እሚስቀው ለይምሰል ነው ወይስ ይሄ ችሎ ነው ሚኖረው ይሄ ያጋጠማችሁ እንዴትስ አለፋችሁት ? tell me something guys
Mar 19, 20265 engagements