Carlos92
#other
Selam sewoch ወደ አማኑኤል ለመሄድ taxi ከ mexico አገኛለው እንዴ ወይም ከየት እንደማገኝ ንገሩኝ
Mar 19, 20263 engagements
Selam sewoch ወደ አማኑኤል ለመሄድ taxi ከ mexico አገኛለው እንዴ ወይም ከየት እንደማገኝ ንገሩኝ
Mar 19, 2026አዲሱ ተርሚናል ውስጥ አለ በፊት ጫፍ ላይ መርካቶ፣ አቶቢስ ተራ መያዣው ጋር የተሰራው አዲሱ ተርሚናል ውስጥ...... ጥግ ላይ ከ ቅጥቅጦቹ አጠገብ የተደረደሩት ታክሲዎች "አማኑኤል" ናቸው !!!👍
Mar 19, 2026(edited)moltual ena ezaw negn
Mar 19, 2026mexico gar alelh ye amanuel taxi toryhaloch merkato yalubet fermata wust
Mar 19, 2026