Drhu36.5
#beauty
ሰላም ፋሚሊ ወንድ ነኝ መፍትሄ እንድትሰጡኝ ነበር እና ፀጉሬ እየሸሸብኝ ነው ከዚህ በፊት እንዲበቅልልኝ ብዬ ምንም ነገር ተጠቅሜ አላውቅም እና አሁን ግን መጠቀም እፈልጋለሁ ስለዚህ የሸሸ ፀጉሬን ሊመልስልኝ የሚችል የተጠቀማቹ እና አሪፍ ነው ምትሉትን Product ጠቁሙኝ🙏 አመሰግናለው።
Mar 19, 20263 engagements
ሰላም ፋሚሊ ወንድ ነኝ መፍትሄ እንድትሰጡኝ ነበር እና ፀጉሬ እየሸሸብኝ ነው ከዚህ በፊት እንዲበቅልልኝ ብዬ ምንም ነገር ተጠቅሜ አላውቅም እና አሁን ግን መጠቀም እፈልጋለሁ ስለዚህ የሸሸ ፀጉሬን ሊመልስልኝ የሚችል የተጠቀማቹ እና አሪፍ ነው ምትሉትን Product ጠቁሙኝ🙏 አመሰግናለው።
Mar 19, 2026Use minoxidile n derma roller 2x per week to open n regrow the hair follicle n then use rosemary oil or rosemary water wiz olive oil n any other hair oil that u want every day of the week to strengthen it then wash ur hair 2x per week wiz shampoo do this then it will grow back to certain amount
Mar 19, 2026Minoxidil ወይም Dermaroller ወይም Rosemary Oil ከኮኮናት ወይም ከአልመንድ ዘይት ጋር ቀላቅለህ ተቀባ
Mar 19, 2026Cheers bro, we are the same , tselot yimelsew yihon ende kibat minamn endatmokr lifa kalaleh
Mar 19, 2026