Guss what?????? ለ 6 አመት ማፈቅራት ልጅ ፍቅረኛ ያዘች ዛሬ ነበር የሰማሁት እንዴት አንደደበረኝ ልነግራችሁ አልችልም!! በቃ በጣም ደብሮኛል ደግሞ እንደምወዳት ታውቃለች ያው እኔም ማልዋሻችሁ ነገር ምንም አለመንኳትም ፍቅር ግዴታ ሁለቱም ሰው ጋ መኖሮ አለበት ብዬ ስለማምን እግዚአብሔር የተሻለውን ይሰጠኛል አምናለው ለሷም እግዚአብሔር ያሳካላት ግን ስሜቱ የምር ከባድ ነው I know የኔ እንደማትሆን እኔ ብወዳትም አልወደደችኝም ግን ለሷ ብዬ ነበር ት/ት ቤት የቀየርኩት ለሷ ብዬ ነበር ሰቃይ ተማሪ የሆንኩት ለሷ ብዬ ነበር በህይወቴ 1 ሴት አናግሬ ማላቀው/ምሸሸው ለሷ ብዬ ነበር ከሀገር ወጥቼ ለመሰደድ ያሰብኩት ከዛ ምትፈልገውን ነገር ላደርግላት ብቻ ምን ብዬ ልንገራችሁ በጣም በህይወቴ ለሷ ብዬ ብዙ ነገር ትቼ ነበር ግን እሷ አንዱንም አታቅም ምን እንዳደረኩ እንኳን አታቅም እኔን ግን ልታወራኝ ሁሏ ፍቃደኛ አይደለችም/not interested at all / ግን ይገርማችኃል ባህሪዋን እንኳን አላቃም ብቻ በምናቤ እሷ ከምንም በላይ ነች ከአምለኬ በስተቀር ይህን ነገር እንኳን እንድናገር ይቅር እና ሰላም ነሽ ለሚለው txt ከ 3week በዋላ ነው ምትመልሰው እኔ ደግሞ ክብሬን ዋጥ አርጌ txt begeba 2 min reply አስብት ለ 1 ወይም ለ 2 ቀን አይደለም 3 ሳምንት ተቆይቶ ለተመለሰ🥺 አሽ ይመቻት እስቲ አሳብ ስጡኝ እኔ መለምን እንኳን አልችልበትም ይገርማችኃል ደግሞ በህይወቴ date እንኳን ወጥቼ አላቅም😓 እኔ በጣም introvert ነኝ ምን ባደሮግ ትመክሩኛላቹ ያው በጣም በስሜት መዋዠቅ ውስጥ ስላለው ግን እመኑኝ ከፍቶኛል እንጂ የህይወት መጨረሻ እንዳልሆነ አውቃለው
Mar 18, 2026Congrats man now birr the gym, work yourself, work on your finance be a better person divert then energy to something useful
Mar 18, 2026