ርግብና ዋኔን yemilewn mezmur trgum yemiyawk sew kale btnegrugn. Eregb dena gebach wanen gedeluna mn malet new? Enema nachew be ርግብ ena ዋኔ yetemeselut?
Mar 18, 2026ርግብ ያው ርግብ ናት ! ዋኔን ደግሞ ከርግብ አነስ የምትል ስትሆን ቡላል የሚሏት አሉ ማዕነቅ ትባላለች ወ"ማዕነቅ"ኒ ኀበ ታነብር እጎሊሃ መዝ83 ( ዋኖስም ጫጩቶቿን የምታኖርበት ቤት አገኘች ) ዋኖስ ብለው ይፈቱታል በዳዊቱ። የዱር ስለኾነች ለአደጋም ለጭንቀትም የምትጋለጥ ናት። ነፍስ በርግብ ሥጋ በዋኔን ተመስለዋል። አብረው ዘመቱና ርግብ ደህና ገባች ዋኔን ገደሉና ሲል በዘመቻ በውጊያ " በመንፈሳዊ ላስረዳኽ ) በዓለም ላይ ያለን የነፍስ እና የሥጋ ውጊያ አመላክቶ እንደ ርግን የኾኑት በሰላም ገቡ ነው። ወርቁ ግን ይኼ ሰው ዋኔን ገደሉና እያለ ፍትሕ መታጣቱን በዘር በጎሳ በክፋት በመሳሰሉት ነገር እየተገደልኩ ነው አቤቱታ እያቀረበ መኾኑን እያሳየ ነው። ከብዙ በጥቂቱ ይኼ እንደመነሻ ይኾንሃል
Mar 19, 2026