#relationships
ሰላም እንዴት ናቺሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ምን መሰላቺሁ የሴት friend እንዴት ልያዝ ማለቴ ልክ ማንኛዉም ወንድ እምይዘው ልክ እንደ ፍቅረኛ እና 23 አመቴ ነው ወፍራምም ቀጭንም አደለሁም መካከለኛ ነኝ ቁመቴ 183 በላይ ነኝ እመቤቴን እስካሁን ምንም የለኝም ግን አላውቅም ምን እንደሆነ ይመስለኛል የቤተክርስቲያን አገልጋይ ስለሆንኩ ይሆናል በዬ ነበር i don't known bezih ከቀጠልኩ ወደፊት ከባድ ነው mkrachihu yasfelgegnal
Mar 18, 20268 engagements