አንድ ሴት ምንም ሳታውቅባት በዲስታንስ እየኖራቹ ቺት አድርጋ አልቅሳ በሯሳ ማንም ሳይጠይቃት አምና ብታናገር እና ይቅርታ ብትጠይቅ ይቅርታ ይደረጋል??? ግን በሯሷ ነው የነገረችኝ
Mar 18, 2026Ykrta yderegal abrehat meketel gn yelebhm ,,once a cheater always a cheater
Mar 18, 2026አንድ ሴት ምንም ሳታውቅባት በዲስታንስ እየኖራቹ ቺት አድርጋ አልቅሳ በሯሳ ማንም ሳይጠይቃት አምና ብታናገር እና ይቅርታ ብትጠይቅ ይቅርታ ይደረጋል??? ግን በሯሷ ነው የነገረችኝ
Mar 18, 2026Ykrta yderegal abrehat meketel gn yelebhm ,,once a cheater always a cheater
Mar 18, 2026I can tolerate a lot of things, but not cheating.
Mar 18, 2026ሚስት ከሆነች ይቅር ብትላት የተሻለ ነው። ፍቅረኛህ ከሆነች ሰው ማለፈልፈውን ተወው እና ስሜትህን አዳምጠው። ሙቀጠሉ ምቾት ከሰጠህ ይቅር ብትላት እና ብትቀጥል ምንም አይደል
Mar 19, 2026አንድ እድል ስጣት ግን አስመርምራት መጀመሪያ 🤭
Mar 18, 2026Never buddy never, believe me she wasn't forced to cheat erasuwa felega nw so set ande cheat kaderegech buhala yante aydelechm
Mar 18, 2026Cheating is a choice not mistake u can forgive her but continuing this relationship mnm tikm yelewm
Mar 18, 2026ተገዳ አይደለም ያደረገችው... ምን ልልህ መሰለህ አርቀህ ትንሽ ገፋ አድርገህ አስብ እውነት ከዛ በኋላ አብረሀት ትሆናለህ? አዎ ካልክ እስከመቼ?
Mar 18, 2026እሽ ይቅርታ አድርገህ አብረህ ሆንክ ከዛስ .....እምነት አንዴ አይሰበር መርሳት አትችልም ይሔን መቼም...አሷ አጉደለህባት ሳይሆን ስለማይሞላላት ነው የምትልከሰከሰው
Mar 18, 2026Ykrta adrglat. Mnalbat kesehtetua temra yhonal give her one chance ena eyat
Mar 18, 2026Aydel?😂
Mar 18, 2026