#personal
What's up guys. በስራ ምክንያት ከ መቀለ ወደ ድሬ ልመጣ ነው ።እና እዚ ውስጥ የድሬ ልጆች ካላቹ እስቲ ባለ 1 መኝታ(shower yalew ) በስንት አገኛለው አምሽቼ ስለምገባም ፒስ የሆነ ሰፈር የት ነው ? እና ስለ ድሬ ማወቅ ያሉብኝ some life hustel ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል ???
Mar 18, 20265 engagements
What's up guys. በስራ ምክንያት ከ መቀለ ወደ ድሬ ልመጣ ነው ።እና እዚ ውስጥ የድሬ ልጆች ካላቹ እስቲ ባለ 1 መኝታ(shower yalew ) በስንት አገኛለው አምሽቼ ስለምገባም ፒስ የሆነ ሰፈር የት ነው ? እና ስለ ድሬ ማወቅ ያሉብኝ some life hustel ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል ???
Mar 18, 2026Lesra botak kerb endetkrayi yesra botak yet akababi new ,betamsh chegre yelwem Zeb force ale atseb
Mar 18, 2026Ene eza newari aydelehum gn hedje akalew 2 te ena dire tsede ketema nech tnsh muketu kebad nw ena mostly you will use force its like bajaj gn its not bajaj ende contract nw eza mameshet mnamen chgr yelewm eza ene 5 sat egeba nbr for 1 week ena mostly eza rekash nw bet mnamen ehen yakel aydelem
Mar 18, 202610x dude
Mar 18, 2026