Guys ሰዉ ከሞተ በኋላ ህይወቱ ሞቶ የሚቀር ነዉ ወይስ ህይወቱ ይቀጥላል የሚቀጥል ከሆነስ እንዴት ነዉ ሚቀጥለዉ። በርግጥ ይሄን ለመመለስ ሞታቹ መመለስ አለባቹ 🤣 ግን ምታስቡትሥ ንገሩኝ በጣም የሚገርመኝ ነገር ነዉ
Mar 18, 2026Lemme ask you a question. What exactly are you? Are you your brain? If so how is it possible the brain itself is aware of the emotions it experiences? Science can’t explain conciousness
Mar 18, 2026