Hulum sew siweled jemro hatyateegna hono new yemiweledew ede Orthodox astemhro
Mar 18, 2026Hulum sew siweled jemro hatyateegna hono new yemiweledew ede Orthodox astemhro
Mar 18, 2026Ke7 ametu jemero bcz Adam ena Hewan genet yenorut for 7yrs nbr n on the 7th yr lay nw hateyat yeserutn soooooo hence yesew lij hateyatu yemeqotrew ke7 ametu jemero nw for better explanation read የብርሃን እናት page 70-80/89 by Dn Henok Haile
Mar 17, 2026hulum sew siweld jmro inherited sinner new
Mar 17, 2026Ke 7
Mar 29, 2026ENE haymanitenga aydelewm gn lngerh manm yanten hatiyat yemikotr yale aymeslegnm
Mar 18, 2026ሮሜ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ስለዚህ ምክንያት ኃጢአት በአንድ ሰው ወደ ዓለም ገባ በኃጢአትም ሞት፥ እንደዚሁም ሁሉ ኃጢአትን ስላደረጉ ሞት ለሰው ሁሉ ደረሰ፤ ¹³ ሕግ እስከ መጣ ድረስ ኃጢአት በዓለም ነበረና ነገር ግን ሕግ በሌለበት ጊዜ ኃጢአት አይቈጠርም፤ ¹⁴ ነገር ግን በአዳም መተላለፍ ምሳሌ ኃጢአትን ባልሠሩት ላይ እንኳ፥ ከአዳም ጀምሮ እስከ ሙሴ ድረስ ሞት ነገሠ፤ አዳም ይመጣ ዘንድ ላለው ለእርሱ አምሳሉ ነውና። ¹⁵ ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን እንደዚያው አይደለም፤ በአንድ ሰው በደል ብዙዎቹ ሞተዋልና፥ ነገር ግን የእግዚአብሔር ጸጋና በአንድ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የሆነው ስጦታ ከዚያ ይልቅ ለብዙዎች በዛ። ¹⁶ አንድ ሰውም ኃጢአትን በማድረጉ እንደ ሆነው መጠን እንደዚያው ስጦታው አይደለም፤ ፍርድ ከአንድ ሰው ለኵነኔ መጥቶአልና፥ ስጦታው ግን በብዙ በደል ለ
Mar 18, 2026ማስታወስ የምንችለው ሁሉ
Mar 18, 2026After birth
Mar 18, 2026After puberity in islam
Mar 18, 2026የሰራቸውን ስራዎች ጥሩ/መጥፎ መሆኑን ማወቅ ሲጀምር
Mar 17, 2026Sint akebabi malet new ?
Mar 17, 2026ሮሜ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ስለዚህ ምክንያት ኃጢአት በአንድ ሰው ወደ ዓለም ገባ በኃጢአትም ሞት፥ እንደዚሁም ሁሉ ኃጢአትን ስላደረጉ ሞት ለሰው ሁሉ ደረሰ፤ ¹³ ሕግ እስከ መጣ ድረስ ኃጢአት በዓለም ነበረና ነገር ግን ሕግ በሌለበት ጊዜ ኃጢአት አይቈጠርም፤ ¹⁴ ነገር ግን በአዳም መተላለፍ ምሳሌ ኃጢአትን ባልሠሩት ላይ እንኳ፥ ከአዳም ጀምሮ እስከ ሙሴ ድረስ ሞት ነገሠ፤ አዳም ይመጣ ዘንድ ላለው ለእርሱ አምሳሉ ነውና። ¹⁵ ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን እንደዚያው አይደለም፤ በአንድ ሰው በደል ብዙዎቹ ሞተዋልና፥ ነገር ግን የእግዚአብሔር ጸጋና በአንድ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የሆነው ስጦታ ከዚያ ይልቅ ለብዙዎች በዛ። ¹⁶ አንድ ሰውም ኃጢአትን በማድረጉ እንደ ሆነው መጠን እንደዚያው ስጦታው አይደለም፤ ፍርድ ከአንድ ሰው ለኵነኔ መጥቶአልና፥ ስጦታው ግን በብዙ በደል ለ
Mar 18, 2026