J̺o̺s̺h̺w̺a̺57.5
#relationships
ሰላም እንዴት ናችሁ እኔ ምለው እዝህ Channel ላይ በብዛት ያየሁት ነገር የ relationship ጥያቄዎች ይበዛሉ እና ሰውም በብዛት replay የሚያደርገው በዛ ላይ ነው ሰው በ relationship ጉዳይ ላይ መወያየት ይመቸዋል ለማለት ያክል ነው እንጂ ደሞ እየተቃወምኩ አደለም ቤተሰቦች just ካየሁት አንጻር ነው
Mar 17, 20262 engagements