የመጨረሻ ዐሳብ Hehe ያው ሰሞኑን ቻል አድርጉኝ እረፍት ላይ ነኝ። . . . ሲግመንድ ፍሮይድ Sigmund Freud ለ36 ዓመታት ስለ ሴቶች ሥነ-ልቦና ጥናት ማድረጉ ይታወቃል። በክሊኒካዊ ምልከታዎቹ እና በቲዎሪዎቹ ውስጥ የሴቶችን ማንነት ለመተንተን ሞክሯል። የጥናቱ ዋና ጭብጥ "የሴቶች ወሲባዊ እና ስሜታዊ እድገት (Psychosexual Development) ላይ ነው ጥናቱ ከዓመታት ጥናቱ በኋላ የደረሰበትን ድምዳሜ በ3 ዋና ዋና ነጥቦች ብንመለከተው1."ሴት ልጅ ማለት ያልተሟላ ወንድ ናት" (The Castration Complex) 2.የኤሌክትራ ኮምፕሌክስ (Electra Complex): ሴት ልጆች ለአባታቸው ልዩ ፍቅር እንዲኖራቸውና ከእናታቸው ጋር ደግሞ የመቀናናት ስሜት እንዲያዳብሩ የሚያደርግ የውስጥ ግጭት እንዳለ 3ተኛ እና ዋነኛው ግንፍሮይድ በሕይወቱ ማብቂያ ላይ ለጓደኛው ለማሪ ቦናፓርት በጻፈው ደብዳቤ ላይ የደረሰበትን ትልቁን ድምዳሜ እንዲህ ሲል ገልጾታል፡ "ለ30 ዓመታት ስለ ሴት ነፍስ (Feminine soul) ምርምር ባደርግም እስካሁን ያልመለስኩትና ልመልሰውም ያልቻልኩት ትልቅ ጥያቄ ቢኖር ሴት ልጅ ምን ትፈልጋለች ? (What does a woman want?) የሚለው ነው።" ሲል አስቀምጧል እና አንተ ወንድሜ እንዴት ነው በዚች አጭር እድሜኽ ሴት ምን ትፈልጋለች የሚለውን ለመመለስ የምትጋጋጠው 😂😂 ኧረ አትልፋ ማን ! ሴቶች አፈቀርኩ ሲሉ እንኳን ሰውየውን ሳይኾን ሰውየው ጋር ያለውን ፍላጎታቸውን እንደኾነ ይናገራል ሴቶች በዚኽ ላይ ምን ዐሳብ አላችኹ 😁
Mar 17, 2026Sigmud’n ende psychologist erasu makerb lek aymeslgnem Betam outdated Ena hulum concern’u sexual urge lay becha new Ena you forgot the oedipus complex esus mnden neber milew?! Endezarew toxic environment sayfeter befit set lij metfelgew 1 Ena 1 neger new masculine energy yalew wend so that she can have a feminine identity lelaw gn ke egeziabher ga metalat endayhonbh mikiyas
Mar 17, 2026(edited)