#personal
ዕድሚዋ 22 የሆነች 1 ሴት ልጅ አቋሟ ቀጠን ያለች ሁና ግን ጡቶቿ ትልቅ ከሆኑ. ምን ሊሆን ይችላል?
Mar 17, 202614 engagements
ዕድሚዋ 22 የሆነች 1 ሴት ልጅ አቋሟ ቀጠን ያለች ሁና ግን ጡቶቿ ትልቅ ከሆኑ. ምን ሊሆን ይችላል?
Mar 17, 2026ተፈጥሮ?
Mar 17, 2026Kedemkegn😂
Mar 17, 20261. የዘር ውርስ 2, የሆርሞን ሁኔታ 3, የሰውነት ስብ 4, የወሊድ መቆጣጠሪያ ክኒኖች 5, ተፈጥሯዊ የሰውነት ቅርጽ
Mar 18, 2026Des yemil tefetro
Mar 17, 2026እሺ
Mar 18, 2026በወሊድ መቆጣጠሪያ ክኒን ውስጥ የሚገኙት Estrogen እና ፕሮጄስቲን Progestin ሆርሞኖች በሁለት መንገድ የጡት መጠንን ይጨምራሉ Tissue Growth: ኢስትሮጅን በጡት ውስጥ የሚገኙትን የ glandular tissue እድገት ያነቃቃል Fluid Retention: ሆርሞኑ ሰውነት ውሃ እንዲይዝ ስለሚያደርግ ጡቶች እንዲያብጡ እና እንዲከብዱ ያደርጋል
Mar 18, 2026ከዘር , የኤስትሮጅን ሆርሞን ከፍተኛ መኾን . . .
Mar 17, 2026Bederetua abzeta tetegnalech malet nw n if she does proper chest exercises wede normal aquam yemelesal
Mar 17, 2026🖐️🫳ለምዶ ይሆናላ
Mar 17, 2026