Pitchu93
#other
የ ናዝሬት ልጆች አላችሁ? በስራ ምክንያት ከ አዲስ ወደ ናዝሬት ልሄድ ነው በቋሚነት እና studio ቤት በስንት አገኛለሁ እና ደሞ ስለ ናዝሬት ማወቅ ያለብኝ some life hustle ብትነግሩኝ። አመሰግናለሁ🙏🙏
Mar 17, 20267 engagements
የ ናዝሬት ልጆች አላችሁ? በስራ ምክንያት ከ አዲስ ወደ ናዝሬት ልሄድ ነው በቋሚነት እና studio ቤት በስንት አገኛለሁ እና ደሞ ስለ ናዝሬት ማወቅ ያለብኝ some life hustle ብትነግሩኝ። አመሰግናለሁ🙏🙏
Mar 17, 2026ቢበዛ 5000 ማምሸት ከባድ ነው
Mar 17, 2026Really? b5k konjo studio agegnalehu?
Mar 17, 2026it's hot asf...be ready for that
Mar 17, 2026Bet ale 3.5K - 5K ale, feta nw enem ke adis nw yemetahut 6 month honegn arif nat, username askemtlgn enagzkalen atasb tsede ketema nat
Mar 17, 2026ከ4k-6k አሪፍ studio ታገኛለህ ትንሽ አዛ የሚያረግህ የምታመሽ ከሆነ ነው ሚሊሻ ያፈላል
Mar 17, 2026ክራይ 6-7k አሪፍ ቦታ ትርንስፖርት ብዙ አይደለም ቲፒካል የከተማው ሰው ሲበዛ ምርጥ ነው።
Mar 17, 2026Ke 4 eske 8k, be 4 erasu arif tagegnaleh, endeseferu yiwesnal.
Mar 17, 2026