ወንዶች ይቺ ለእናንተ ናት ! እኅቶቻችንን አንዳንዴ ደገፍ ማድረጉ ጥሩ ነው። ( በተለይ ገንዘብ የለኝም አጭር ነኝ ምናምን እያላችኹ የምታላዝኑ ወንዶች ) "ሴቶች ቁመትና ብር ብቻ ነው የሚፈልጉት ብላችሁ ስታምኑ፣ ለራሳችሁ ያላችሁን ግምት 'ከኪሳችሁ' እና 'ከጫማችሁ' ቁመት ጋር ብቻ ማያያዛችሁ ለራሳችሁ አታዝኑም?" "በቁመቴና በገንዘቤ ምክንያት ነው ሴቶች የማይፈልጉኝ ስትል፣ በእውነት ያላችሁን 'መጥፎ ባህሪ' እና 'ደካማ ስብዕና' ለመሸፈን የተሻለ ሰበብ ማግኘት አቅቷችሁ ነው?" "ሴቶች ብር ይወዳሉ ስትል፣ አንተ ሴት ብትሆን ኖሮ ራሱን መርዳት የማይችልና ምንም ራዕይ የሌለውን ወንድ ትመርጥ ነበር?
Mar 17, 2026If only they value vision.
Mar 17, 2026