Selam guys passport አሻራ የሰጠሁት about 3 months ago ነበር እና ያኔ ከ15 ቀን በኋላ አደይ አበባ ሂድ ብለውኝ ነበር። ግን ሌላ ሰው ቴሌግራም ላይ ስምህ ሲለቀቅ ነው የምትሄደው ሲለኝ ቀረሁ። ግን እስካሁን ቻናላቸውን ብከታተልም የኔ ስም የለም። ምን ማድረግ ነው ያለብኝ። እና የpassport status ለማየት websiteኡ እምቢ አለኝ
Mar 17, 2026Endeza kehone I am not sure gin enem endante getemogn nbr. Sime sayiweta koye ena berase gize heje nw yewesedkut. So you can try A.A akababi kehonk hedek teyik
Mar 17, 2026