የመኪና ቦሎ ጨራርሼ ግን መስታወት ላይ ምትለጠፈው ጠፋችብኝ ምንድን ነው ማረገው
የክፍያ ደረሰኝህን እና ሌሎች ሰነዶችህን ይዘህ ቦሎውን ወደሰጠህ ተቋም ቢሮ ተመለስ replacement ይሰጡሀል።