ለሴቶች ብቻ አብዛኞች በሚባል ሁኔታ ሴቶች ምን አይነት ወንድ እንደምትወዱ ማወቅ አልቻልንም እንደየሰዉ ቢለያይም ሁላችሁም(አብዛኞቻችሁ) የምትስማሙበትን ንገሩን እስኪ ከወንድ የምትፈልጉት ምንድነው በደንብ ዘርዘር አድርጋችሁ???
Mar 17, 2026የእናንተ ወንዶች ፍላጎት አይታወቅም ለምን እንደምትፈልጉን መች እናውቃለን
Mar 17, 2026ለሴቶች ብቻ አብዛኞች በሚባል ሁኔታ ሴቶች ምን አይነት ወንድ እንደምትወዱ ማወቅ አልቻልንም እንደየሰዉ ቢለያይም ሁላችሁም(አብዛኞቻችሁ) የምትስማሙበትን ንገሩን እስኪ ከወንድ የምትፈልጉት ምንድነው በደንብ ዘርዘር አድርጋችሁ???
Mar 17, 2026የእናንተ ወንዶች ፍላጎት አይታወቅም ለምን እንደምትፈልጉን መች እናውቃለን
Mar 17, 2026At this time We all want a man with money💸💵 though it's not the only thing
Mar 17, 2026ፈጣሪውን ሚፈራ ቁመት ከኛ ሚበልጥ ታማኝ ታታሪ ሰራተኛ ችግር መፍታት ሚችል /ማያላዝን ወንዳወንድ ራሱን ጥቃት ሚከላከል(muay Thai, boxing, takewondo )ኮብል ስቶን ማያነሳ የተማረ በራሱ ሚተማመን
Mar 17, 2026(edited)እነሱ የሚፈልጉትን እኾናለው ስትል ራቁትህን መርካቶ ለመርካቶ ገረባህን ስትለቅም ትኖራታለህ 😂😂 1ሴት ስትጠብስ 3ሴት እንደተመረቀልህ ቁጠረው። 1ሳምንት ሌላ 1ሳምንት ሌላ ናት !
Mar 17, 2026women are hypergamous, they want a tall goodlooking rich guy who would treat them good. the closer you're to this version of a man, the more desirable you're.
Mar 17, 2026Man trust me don't ask questions like this zebreqreq yale identity nw yemehonreh bedenb kemelewaweteh yetenesa yanen manenete lemamtat at the end of the day ur gonna lose urself so yeqrebeh man just live ur life gn maweq efelegalew kalk just be the funny guy majority of them want the funny flirty teasing dude someone who puts them on their place n sometimes someone who lifts them up when they r down
Mar 17, 2026ጥያቄው ለሴቶች ተብሎ ወንዶች ምን ያስቀባጥርችሁዋል ግን kkkkkkkkk
Mar 18, 2026ይሄን ጥያቄ ወንዶች ሊመልሱ ሲጋጋጡ ስታይ ወንዶች ምን አይነት ውስብስብ ሁኔታ ውስጥ እንዳለን ትረዳለህ
Mar 17, 2026if you change ur self for a women u already lost she sees it and she will not tell you its like being Gay
Mar 19, 2026Tbh ፍላጎትሽን መጋፋት ፈልጌ ወይም ምርጫሽን ሳላከርብ ቀርቼ አይደለም ይኽን የጠየቅኩሽ የነበረው ! ከዛ ረገድ ልክ ነሽ። ከኹሉ አስቀድመሽ ግን ያንን መጥቀስሽ ከማንም በላይ ራስሽ የምትጎጂበት ስለኾነና ትኩረትሽ ኹሉ ሥጋ ላይ እንዳይኾን በዛ መልኩም ደግሞ አንቺም እንደ ጉድለት የሚቆጠሩብሽ ነገሮች እንዳሉ ለማሳሰብ ያኽል ነው። እንጂ ተሳስተሽ አይደለም !
Mar 17, 2026