#business
ሰዎች ኤምባሲ የሚሰሩ ሰዎች ስንት ይከፈላቸዋል እዛ ለመግባት በምን የትምህርት አይነት ነው መመረቅ የሚገባው???
Mar 17, 20262 engagements
ሰዎች ኤምባሲ የሚሰሩ ሰዎች ስንት ይከፈላቸዋል እዛ ለመግባት በምን የትምህርት አይነት ነው መመረቅ የሚገባው???
Mar 17, 2026Political science then specify in international relations
Mar 17, 2026ማውቀው ሰው ለ USA embassy ሾፌር ነው በወር 100,000 ነው ሚከፈለው. ለብዙ ዓመት ambulance ሾፌር ሆኖ ሰርቷል
Mar 17, 2026