ሰፈራችን መስጊድ አለ እና ሰሞኑን ማታ አካባቢ በስፒከር የሚለቀቀዉ ድምፅ በጣም ነዉ ሚረብሸዉ በቃ ቀጥ ብሎ ሙሉ ለሙሉ ነወ ድምፁ ቤታቹ ሚገባዉ። በትንሹ ለ1ሰአት ይቆያል በጣም ነዉ ሚረብሸዉ እዉነቱን ለመናገር መፈጠር ነዉ ሚያስጠላዉ 😭😭 አንዳንዴ ሳስበዉ ከድምፅ ብክለት የፀዳ ከተማ መኖር መብት አለን ግን ኢትዮጲያ ሀይማኖት ስር ስለሰደደ ደካማ ጎን ነዉ እንጅ በመንግስት ህግ ወጥቷል ድምፅ ብክለት መፍጠር እንደማይቻል።ነገር ግን መንግስት ይሄን ማስቆም ቢፈልግ ከፍተኛ ተቃዉሞ ስለሚገጥመዉ ከባድ ነዉ። እኔ እኮ የሚገርመኝ ሰዉን ያለማቋረጥ የሚረብሽ ሀይማኖት ትርፉ ረብሻ ከሆነ ምንድነዉ ጥቅሙ ደሞስ ድምፁን ቀስ አርጎ ሰፈር ሳይረብሽ መክፈት አይቻልም? እኔ ሀይማኖተኛ አይደለሁም ግን ረብሻዉ ይቅርና እነሱ ራሳቸዉ እንዲ ስፒከር ይዘዉ ስለጮሁ ጉሮሮአቸዉ ይደክማል ዕንጅ ምን ይፈጠራል ቆይ ተፈጥሮ ስርአቷን ጠብቃ ትቀጥላለች እና መስጊድ እና ቸርች ላይ ጮህንም አልጮህንም። ግን አሁን ሚያሳስበኝ የነሱ በከንቱ መጮህ ሳይሆን ሚፈጥሩት ረብሻ ነዉ። ደሞ እኮ እኛ ሀገር ነዉ እንዲ ስርአት የሌለዉ መጨማለቅ ያለዉ እንጅ ርግጠኛ ነኛ እንደ አዉሮፓ ያሉ ሀገራት እንዲ ስርአት ያጣ ሰፈር ማወክ አይኖርም እዚህ ሀገር ብቻ ነዉ እንዲ የዘገምተኛ ስራ ሚሰራዉ። መቅበጥ ሊመስላቹ ይችላል ግን እንዴት ሰላም እንደሚነሳ ብታዩ።መፍትሄዉ ይሄን ሀገር ለቆ መዉጣት ነዉ መሰለኝ።
Mar 15, 2026ቤተክርስቲያ ስፒከር የሚጠቀሙት በቤተክርስቲያን መገኘት ያልቻለ ሰው እንዲሰማም ነው ሌላ ምክንያት ሊኖርም ይችላል። እንደሚረብሽ ግልጽ ነው ግን ቤተክርስቲያን መሄድ ለማይችል ሰው ያለውን ጥቅም የሚያውቀው ያውቀዋል
Mar 15, 2026