#business
ንግድ ፍቃድ ለማውጣት ቢሮ እየፈለኩኝ ነበረ በትንሽ ብር በወንበር የሚያከራይ ነገርግን የኪራይ ውል የሚሰጥበት ቦታ አዲስ አበባ ውስጥ ካለ እስቲ ንገሩኝ🙏🏽
Mar 15, 20261 engagements
ንግድ ፍቃድ ለማውጣት ቢሮ እየፈለኩኝ ነበረ በትንሽ ብር በወንበር የሚያከራይ ነገርግን የኪራይ ውል የሚሰጥበት ቦታ አዲስ አበባ ውስጥ ካለ እስቲ ንገሩኝ🙏🏽
Mar 15, 2026በተለምዶ ልደታ-መርካቶ (FlintStone) የሚባለው ህንፃ፡ ብዙ ለቢሮና ለሱቅ የሚሆኑ ትንንሽ ክፍሎች አሏቸወ
Mar 15, 2026