ሠላም ለሁላቹም አንዲት ጥያቄ ነበረቺኝ የምታውቁ መልሱልኝ ..ፖስፖርት Online ለመሙላት እየሞከርኩ ነበር እና የልደት ቀኔ ለይ በ Ethiopia ካላንደር 3/2/1994 ነው የተወለድኩት ነገ ግን ወደ Gregorian ሲቀይረው System 2001 አድርጎ ነው የሚመዘግብው Which means 25 ዓመቴ አድርጎ ማለት ነው በእራሴ ሳስተካክለው 11/11/2002 ሳደረገው የ Eth ካሌንደር 1995 የደረገዋል System So ምን ማድርግ ነው ያለብኝ + System እንደሚስቀምጠው ብሞላ ከልደት ካርዴ ጋ አይጋጭም እንዲህ ያጋጠማቹ ልጆች እስኪ አሪፍ መፍትሔ ስጡኝ ።
Mar 14, 2026bro nov 11 2001 nw bka yaw weru kalderse yemanm sikns 1 plus nw yemihonewu
Mar 14, 2026