ለኦርቶዶክሳዊት እኅቴ ነው ይኽ ጥያቄ "በሕይወትሽ ውስጥ አንድ በጣም አስቸጋሪ ወይም ያላሰብሽው ነገር ሲገጥምሽ፣ ያ ነገር 'ከእግዚአብሔር የተላከ ትምህርት' መሆኑን ወይስ 'ተራ አጋጣሚ' መሆኑን በምን ትለያለሽ? በዚያ ሰዓትስ የልብሽ መረጋጋት የሚመጣው ከምን ይመስልሻል?" "አንድ ሰው በጣም ቢበድልሽ እና ይቅርታ ባይጠይቅሽ እንኳን፣ ያንን ሰው በልብሽ ይቅር ለማለት የሚከብድሽ ምን ሲሆን ነው? ይቅርታ ለማድረግ የሚረዳሽ 'የቤተክርስቲያን ትዕዛዝ' መሆኑ ነው ወይስ ለዚያ ሰው ያለሽ ርህራሄ?" ሌላው በየትኛውም አይነት የማኅበራዊ ድሕረ ገጽ ላይ የማንን ( የየትኛውን ) መምህር/ሰባኪ ትምህርት ትከታተያለሽ ?
Mar 14, 2026ለእስላሟስ የለህም
Mar 14, 2026