Babi_256
#personal
12 ውጤት አልመጣልኝም so remedialም አላለፍኩም ዘንድሮ private entramce እንደገና ልፈተን ነበር ጥያቄዬ private ሞልቼ የሚመጣልኝ ዝውጤት እንደ አዲስ entrance ካርዴ ላይ ይቀመጣል ማለት ነው? በፊት ከነበረውም አንሶ ቢመጣም ማለቴ ነው
Mar 14, 20261 engagements
12 ውጤት አልመጣልኝም so remedialም አላለፍኩም ዘንድሮ private entramce እንደገና ልፈተን ነበር ጥያቄዬ private ሞልቼ የሚመጣልኝ ዝውጤት እንደ አዲስ entrance ካርዴ ላይ ይቀመጣል ማለት ነው? በፊት ከነበረውም አንሶ ቢመጣም ማለቴ ነው
Mar 14, 2026Yeah ende addis nw mikemetw
Mar 14, 2026