#personal
ቀበሌ የስራ ስልጠና ለመሰልጠን ፈልጌ ነበረ ከዚ በፊት ለሰፈር ልጆች ሲያሰለጥኑ በየወሩ አበል ይሁን ምን ብቻ ብር በየወሩ ይላክላቸዉ ነበረ ያኔ እነሱ ሲሰለጥኑ እኔ አልተመቸኝም ነበረ አሁን ግን ለመሰልጠን እፈልጋለሁ ያኔ የሰፈር ልጆች ለስልጠናዉ ሲመዘገቡ ከቀበሌ የሆነ ሰዉ መጥቶ ነበረ በየሰፈሩ ሲመዘግብ የነበረዉ እና አሁን እኔ ለመሰልጠን ፈልጌ ነበረ ቀበሌ ሄጄ መመዝገብ እችላለዉ ወይስ እነሱ በሌላ ዙር በየሰፈሩ እየዞሩ እስከሚመዘግቡ መጠበቅ አለብኝ ?
Mar 13, 20260 engagements