ብዙ Orthodox Christian ወደ Protestantism ለምን የሚሄድ ይመስላቹሁል ?
Mar 13, 2026ሲያምርክ ይቅር
Mar 13, 2026ብዙ Orthodox Christian ወደ Protestantism ለምን የሚሄድ ይመስላቹሁል ?
Mar 13, 2026ሲያምርክ ይቅር
Mar 13, 2026ምዕመኑ ነዋ....ቤተክርስቲያን ጉባኤ ዘርከፍታግታ ሰንበት ትምሮ መምህራን አዘጋጅታ ኑ ተማሩ አለች....i mean mostly ወቀሳውን ለምዕመናኑ እሰጣለው እኔ personally
Mar 13, 2026Meche yhedal sijemer?
Mar 13, 2026Because, that shows they're starting to read New Testament!
Mar 13, 2026Dumb and inaccurate question
Mar 13, 2026የራሳቸውን ማወቅ በሚገባቸው ልክ አያውቁም...ከዛ protestants አለማወቃቸውን ስለሚያውቁ ለነሱ አዲስ የሚመስል ትምህርት ይሰጧቸዋል...ከዛ already exist ከሚያደርገው እውቀታቸው እና እምነታቸው ጋር(not what actually the orthodox church believes) ንፅፅር ይጀምራሉ...ያኔ ይበለጣሉ thats it....ሰምታችሁ አታውቁም?..orthodox እያለህ እስከምን ተምረሀል? አይ እኔ ንግስ ብቻ ነበር ምሄደው(mostly)😁
Mar 13, 2026የእውቀት ማነስ
Mar 13, 2026Who is responsible for that?
Mar 13, 2026Anyone who read the new testament for themselves will understand
Mar 13, 2026I doubt it
Mar 13, 20261. የዕውቀት ማነስ። ብዛኛው ሃይማኖት ቀያሪ ተምሮና መርምሮ ሳይሆን ከማያውቀው ሃይማኖት ነው ወደ ሌላ የሚቀየረው። 2. ህይወትን ለማቅለል። ኦርቶዶክስ ውስጥ ስትኖር ብዙ መፈፀም ያለብህ ነገሮችና የአኗኗር ዘይቤዎች አሉ እና እነሱን አለመፈፀምህ ሲያስጨንቅህ እሁድ እሁድ ታጥበህ ዘንጠህ church በመሄድ ብቻ ላይፍህን ቀለል አድርገህ ወደምትኖርበት ስርዓት ትሄዳለህ። ብዙ ሰዎች እየተቀየሩ ነው ለማለት ግን አስቸጋሪ ነው። ወደኦርቶዶክስ ስትመለስ ለድህነት ነው። ተምረህ ብዙ ስርዓቶችን አልፈህ humble ተደርገህ ነው። ምናልባት ሰው ይማርበታል ብለው ያሰቡ ካልሆኑ በቀር ብዙ የፕሮፓጋንዳ ስራ አይሰሩም። ወደሌላው ስትቀይር ግን ካንተ መዳን ይልቅ ከኦርቶዶክስ ማስኮብለል መቻላቸው ስለሚበልጥ በጣም ስለሚያስጮሁት ብዙ መስሎ ይታያል።
Mar 13, 2026ነፃነቱ ናዋ ኦርቶዶክስ በህግጋት ያሰረቻቸው ይመስላቸዋል የሆነ ነገር ስያገኙ ያለማንም ተቆጮ እንደልባቸው መሆን ያምራቸዋል ምስኪን ፍጥረታት🥀
Mar 13, 2026