ትዳር በሁለት ሰዎች መካከል በሚመሰረት ፍቅር፣ መከባበር፣ መተሳሰብ እና ጓደኝነት ላይ የተገነባ ጥምረት ነው እነዚህ መሠረቶች ካሉ ትዳሩ እውነተኛ ነው ልጅ የዚህ ጥምረት ውጤት እንጂ የትዳሩ መኖር ወይም አለመኖር ማረጋገጫ አይደለም
Mar 13, 2026ትዳር በሁለት ሰዎች መካከል በሚመሰረት ፍቅር፣ መከባበር፣ መተሳሰብ እና ጓደኝነት ላይ የተገነባ ጥምረት ነው እነዚህ መሠረቶች ካሉ ትዳሩ እውነተኛ ነው ልጅ የዚህ ጥምረት ውጤት እንጂ የትዳሩ መኖር ወይም አለመኖር ማረጋገጫ አይደለም
Mar 13, 2026I heard a couple broke up and someone said casually lij kelele eko dironum tidaru zim jilo new
Mar 13, 2026ሰው የሚያወራው አያጣ መቼም
Mar 13, 2026tell me about it
Mar 13, 2026ታዲያ ልጅ ኖሯቸው የሚፋቱት ጥንዶች ትዳራቸው እውነተኛ ነበር ማለት ነው? ልጅ ማሰሪያ ቢሆን ኖሮ ለምን ይፋታሉ?
Mar 13, 2026Ik. But they was saying was without a kid it is pointless
Mar 13, 2026