በፍቅር ህይወት ውስጥ በጣም ቆይተን ነበር እና በጣም ተጣልተን breakup ካደረግን ሶስት ወር አልፎናል ከዚህ ግዜ በዋላ እውነት መልሶ መቀጠል ይቻላል በዚህ ደረጃ የራቀ ሰው ይመለሳል እኔ መጠበቅ አቃተኝ ምን ላርግ እባካችው እርዱኝ በኔ በኩል ብዙ መኩሪያለው እና አሁን ተሰፋ መቁረጥ ጀምርክ ከነዚህ ወራት በዋላ ተመልሶ መታረቅ ይቻላል እንዴ ?? እሷስ ትመለስ ይሆን ተጣልተን እንዲ ቆይተን አናውቅም
Mar 13, 2026ምንድነው ያጣላቹ ከባድ ነገር ካልሆነ እና የምታፈቅርህ ከሆነ ልትመለስ ትችላለች
Mar 13, 2026