Guys...tiktok ላይ ''u are not a good person u are not just tested'' የሚል post አይቸ ነበር እዉነትም ልክ ነዉ። እኔ ፍትሀዊና ጥሩ ሰዉ እንደሆንኩ አስብ ነበር ግን ሰሞኑን የሆነ tunnel vpn app ስልኬ ላይ ጭኘ ያለምንም ገንዘብ ኢንተርኔት ስጠቀም ዉስጤ የመንግስትን ገቢ ያለአግባብ የሚያስቀር ህገወጥ ተግባር እንደሆንኩ አስባለሁ ግን ደሞ የቴሌ ሌብነት ስለሚያናድደኝ ክፉ ነገር እንዳልሰራዉ አስባለሁ።ግን ነገሩ እዉነት ነዉ መልካም እንደሆናቹ የምታስቡ ሰወች መልካምነታችሁን ለማረጋገጥ መፈተን አለባቹ። እስኪ ሀሳብ ስጡ
Mar 12, 2026Bro eski enam letekmena helinayen left new please appun
Mar 13, 2026