ለምንድነው ግን አንዳንድ ጊዜ real life ላይ ቁመና ውበት እና መልክ matter ማያደርገው ለምሳሌ መልኳ እዚ ግባ የማትባል ሴት የወንዱን ቀልብ ስባ ጥሩ ትዳር እና የተሻለ ህይወት እየኖረች እናያለን በዛም ልክ ደግሞ ከelementery እስከ university ከዛም አልፎ ወጣትነት እድሜዋ ላይ በብዙ ወንዶች ተወዳጅ እና ተፈላጊ የነበረች ሴት መልክ እና ቁመናዋ ሁሉንም የምታፈዝ ሴት ትዳር አጥታ ህይወት ምስቅልቅል ሆኖባት ዘመኗ ያልፋል ወንዱም እንደዛ በቁመቱ በመልክ በሰውነት ቅርፁ ሴቶች ለሃጫቸውን ሲያዝረከልኩለት crush candy ምናምን እያሉ ሁሉም የሚወዱት ወንድ conditionu ወርዶ ህይወት ጨልማበት ሱስና የህይወት ፈተና ተጋርጦበት ሰፈር ድንጋይ ሲያሞቅ እና ሲያውደለድል ይውላል በተቃራኒው አጭሩ መልክ የሌለው ቦርጫሙ እና በማህበረሰቡ ብዙም ተቀባይነት ሳይኖረው የቆየው ወንድ ተከብሮ ጥሩ ትዳር ልጅ እና ሀብት ኖሮት ሲኖር እናየዋለን ይሄ እኔ ከታዘብኩት ነው እናንተስ ምን ትላላችሁ? እውነት መልክ እና ቁመና real life ላይ matter አያደርግም?
Mar 12, 2026You know the reason, they used to spent their entire adult + young stages chasing relationship (actually most of them not real relationship but, man — get it into relationship wanting something and the women — chasing attention and sometimes enjoyment ).... So that their focus was not being rich and the didn't work on the their mindset and behavior so that they will end up being poor and unstable yet immature person.... That why, as of my view 🙌
Mar 12, 2026