Joo5
#personal
Guys አማክሩኝ እስቲ a.a ውስጥ mobile ቤት መክፈት ፈልጌ ነበር ነገር ግን የት እንደምከፍት ግራ ገባኝ እስቲ ሀሳብ ሰጡኝ.
Mar 12, 20265 engagements
Guys አማክሩኝ እስቲ a.a ውስጥ mobile ቤት መክፈት ፈልጌ ነበር ነገር ግን የት እንደምከፍት ግራ ገባኝ እስቲ ሀሳብ ሰጡኝ.
Mar 12, 2026ሶስት ነገሮችን ግምት ውስጥ አስገባ ! 1ደኛ የደንበኛህን አይነት ! ( የምትሸጠው ውድ ስልክ ነው ? ርካሽ ስልክ ነው ? ) 2ተኛ የኪራይ አቅምህን 3ተኛ ከሽያጭ ውጭ ልትሰጥ የምትችለውን ተጨማሪ አገልግሎት ጥገና ሊኾን ይችላል ሶፍትዌር ሊኾን ይችላል. . .እነዚኽን ከተመለከትክ ቦታ መምረጡ አይከብድም።
Mar 12, 2026thanka bro gn አነስ ያለ ሱቕ ነው መክፈት ያሰብከት ኪራዮም አነሰ ያለ ነው የምፈልጋው ግን ብዙ ሰፈር ስለ ማላቅ አንተ ይሆና ብላህ የምታሰበውን ንገረኝ
Mar 12, 2026እንደኔ ሀሳብ ከ aa ወጣ ብለህ ትልቅ ስልክ ቤት ክፈት ሁሉንም ያማከለ አይነት ሱቅ አሮገው ትንሽም budget ስልኮችን በደንብ እና አንዳድ ዋጋቸው ከፍ ያለም ለመያዝ ሞክር እና የስልክ ጥገናም አብረህ
Mar 12, 2026ምን ያህል በጀት ይበቃል እምታዉቁት ነገር ካለ አ.አ ውስጥ ትንሽ ወጣ ያሉ ሰፈሮች ላይ ለመክፈት
Mar 12, 2026Esti user namhen askemtlgn weym @el_abdure awragn
Mar 13, 2026