ፍቺ በዝቷል እያለ ነው መንግስት ። በብዛት ችግሩ ከወንዱ ይመስላቹሀል ወይስ ከሴትዋ ?
Mar 11, 2026Are tew bro mn teyeke alew u guys know it ke wendu endehona gn dosent mean all of the time, I mean majority
Mar 11, 2026ፍቺ በዝቷል እያለ ነው መንግስት ። በብዛት ችግሩ ከወንዱ ይመስላቹሀል ወይስ ከሴትዋ ?
Mar 11, 2026Are tew bro mn teyeke alew u guys know it ke wendu endehona gn dosent mean all of the time, I mean majority
Mar 11, 2026I think problems can come from both sides gn the reason there were fewer divorces before is because women were expected to stay silent....bzu gze wendoch cheat mareg bifelgum sayfetu nw cheat maregt mifelgut now women are more confident and independent, so if there’s cheating or abuse, they know they don’t have to accept it anymore...gn ene personally divorce tru nw beye alamnm gn kemeodadat mefatat yshalal so kemegabatachn befit bedenb entewawek
Mar 11, 2026Some say this extended period of dating and knowing eachother is one cause.
Mar 11, 2026Ke mengst
Mar 11, 2026ሲጀመር ስለ ትዳር ያለን አመለካከት ራሱ ልክ አይመስለኝም ብዙዎች ትዳርን እንደ አስፈሪ ሆረር ፊልም ስለሚስሉት ትንሿም ነገር ወደ ፀብ ትመራለች
Mar 11, 2026Be ene eyeta asferi miyaregew kegebubet endekelal mokro mitew neger alemehonu new
Mar 11, 2026ችግሩ ሳያገናዝቡ በብዙ ብቁ ሳይሆኑ ከማግባት እንጂ ከፆታው አይደለም።
Mar 11, 2026Set kebet mewtat mejemerwa
Mar 11, 202693 out of 100 is the men's fault
Mar 12, 2026why? because you are a woman?
Mar 12, 2026Not all gn abzagnaw kesetoch nw, betam over feminist setoch eyebezu nw this days
Mar 11, 2026That is an issue for sure, they present the most illogical arguments
Mar 11, 2026Women should choose from talking like tough and be single or play wife's roles and be married. And men need to give 100% for the marriage if they get the right wife
Mar 11, 2026ችግሩ ሴት ወይም ወንድ ማለት ይከብዳል። በቅርቡ እየወቱ ያሉ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ሴቶች ብዙ ጊዜ ወደ ፍች እንደሄዱ ያሳያል። ነገር ግን በዛ ጥናት ላይ ወንዶች ብዙ ጊዜ ትዳራቸው ላይ እንደሚማግጡ ነው እሚጠቁመው። የሴቶች ፍች መፈለግ ለምን የብሎ ሲጠየቅ፦ የተለያየ ፍላጎት እያደገ ስለመጣ፣ ሴቶች Financial Independence እያገኙ ስለሆነ ትዳራቸውን የመተው አዝማሚያ አለ። በፊት ሴቶች ከወንዶች የፋይናንሻል ጥቅምም ያገኙ ነበር አሁን ግን ሴቶች ስራ እየሰሩ ስለሆነ የትዳር ፍላጎታቸው እየቀነሰ ነው ይላል።
Mar 11, 2026Yeah woman used to put up with mens crap and take abuse from them cause they don't want their children to starve.
Mar 11, 2026ውስብስብ ነው። እንደኔ ግን ብዙ ሚስቶች ትህትና እና ባልን ማኔጅ ማድረግን ትተውታል። ወንድ ልጅ አክብሮት፣ እንክብካቤና ራሷን ምትጠብቅ ብሎም የምታማልለው ሚስት ይፈልጋል። ችግሩ ምን መሰላችሁ፣ ስዙ ሰው ይህንን እንደመቀበል እንዲህ በማለቴ "ሴቷም ይህንን ይህንን ትፈልጋለች" ብሎ ይከራከራል። ብዙ የዘመኑ ባል ለቤተሰቡ የማይሰጠው የለም፣ ቅድም ያልኳትን ሚስት መሆን ከቻለች አብዛኛው ባል ለትዳሩ ሟች ነው። ክርክር መግጠም ፍቻላል፣ ግን ክርክር ትዳርን አያድነውም።
Mar 11, 2026መንግሥት ይኽ የሚያሳስበው አይመስላችኹ ! ! ነውረኛ ዘላን ጋጥወጥ ባሕል አልባ ትውልድ ይፈለፈል ዘንድ ተግቶ የሚሠራው " መንግሥታችን " ይኽ ጉዳይ አሳስቦኛል ካለ በቀጣይ በትዳር ላይ የተያዘ አጀንዳ እንዳለና ሊሠራው ያቀደው አንድ ትልቅ ፕሮጀክት እንዳለ ጠቋሚ ነው ! " ችግር ይፈጥራሉ ፤ ለችግሩ መፍትሔ ሌላ ችግርን ይፈጥራሉ ! መፍትሔው ቀድሞ ከፈጠሩት ችግር የከፋ መኾኑን ልብ ይሏል " mark my word - የጊዜ ጉዳይ እንጂ ከዚኽ ቀደም በዚኽ ጉዳይ ላይ የተናገርኳት አትቀርም ! !
Mar 11, 2026Why would they want that?
Mar 11, 2026