SPBD46.5
#business
Video editor ነኝ እና ክፍያ መተመን ግን አልቻልኩም እና የሆነ ድርጅት ለ short form video apply አድርጌ ነበር ፤ እና ስንት ላስከፈል ? ምናልባት ወርሀዊ ክፍያ ከሆነ part time ብሰራ ክፍያ ስንት ልበል ፤ አዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ።
Mar 11, 20264 engagements
Video editor ነኝ እና ክፍያ መተመን ግን አልቻልኩም እና የሆነ ድርጅት ለ short form video apply አድርጌ ነበር ፤ እና ስንት ላስከፈል ? ምናልባት ወርሀዊ ክፍያ ከሆነ part time ብሰራ ክፍያ ስንት ልበል ፤ አዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ።
Mar 11, 2026ኢዲት እንደምታደርገው ይለያያል። እኔ ከ 500 እስከ 2000 ብር ለ አንድ short form እዲቲንግ አስከፍል ነበር። ግን እንደ ደመወዝ ከሆነ ስምምነታችሁ አንተ እሚያዋጣህን አስቀምጥ። እኔ ጀማሪ እያለሁ በሳምንት 3 ቀላል video edit እያደረግኩላቸው 5500 ይከፍሉኝ ነበር።
Mar 11, 2026Agnanm btaseran ende hasab
Mar 11, 2026