በክርስቶስ 101% አዎ
Mar 11, 2026በክርስቶስ 101% አዎ
Mar 11, 2026Yes 100% because of what is done on the cross read 2 chortians 5:21
Mar 10, 2026And just that is enough?
Mar 10, 2026እንደቸርነቱ አዎ:: ምክንያቱም በእኔ የሚያምን የዘልአለም ህይወት አለው ስለሚል ቃሉ .. በእርሱ አምኛለሁ የተቀረው እንዳልቆረት በንስሀ እና በመልካም ስራ መትጋት ነው :: ለዛ ደግሞ የቅዱሳን ምልጃቸው እና ተረዳይነት እንደሚያግዘኝ አልጠራጠርም:: ስለዚ አዎን እንደቸርነቱ እንኳን ገነት መንግስቱን እወርሳለሁ::
Mar 10, 2026👍
Mar 10, 2026No because there is no such thing after death
Mar 10, 2026Explain
Mar 10, 2026አዎ ምክንያቱ ደሞ ሁሌ ከቀመሷ ስር ማታወጣኝ ኪዳነ ምህረ ከልጇ ከወዳጇ ጋራ ሁሌም ስለምታስታርቀኝ😊☺️
Mar 10, 2026ባይገርምህ አሁን ራሱ ገነት ገብቻለሁ ከሞትኩ ቦሀላ አይደለም የምገባው፣ ከሞትኩ ቦሀላ መንግስቱን ነው የምወርሰው እንጂ ከሞትኩ ቦሀላ አይደለም ገነት የምገባው...ገነት መግባት ማለት መንግስት መቀየር ማለት ነው አስቀድሞ በጨለማው መንግስት ስር ነበርኩ አሁን ግን በኢየሱስ አምኜ የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንኩ ቦሀላ መንግስት ቀይሬ ከጨለማው መንግስት ወጥቼ በብርሀኑ መንግስት ነው የምመላለሰው የመንግስቱ መሪ እግዚአብሔር ነው....አሁን አንተ መረዳት ያለብህ "መውረስ" እና "መግባት" የሚሉት ሀሳቦች በጣም ይለያያሉ...
Mar 17, 2026Alasbm mknyatum bzu hatyatoch alug bye asbalew siolm megbat ygebagal bye gn alasbm bcha fetari ywesnewal ewnet kehone genet siol mnamn
Mar 10, 2026ያንተ ችግር ከሀጢያቱ በፊት የእምነት ነው እና ዎርክ ኦን ዛት 🙌🏾 እምነትህን እንዲጨምርልህ ፈጣሪ ያግዝህ ቅዱሳን ያበርቱህ::
Mar 10, 2026