ውሃ እየጨመሩ ማቁላላት እና ዘይት ቀድሞ ጨምሮ ማቁላላት በምግቡ ጣዕም ላይ የሚያመጡት ልዩነት ምንድነው? 💄💅 አንድ በጣም ትልቅ ድግስ እየሰራሽ ሳለ፣ ሳታስቢው ምግቡ ላይ ጨው ቢበዛበትና እንግዶች ሊመጡ ጥቂት ደቂቃዎች ቢቀሩሽ፣ ምግቡን ሳታፈሺው ወይም ሳትደፊው ጣዕሙን ለማስተካከል የምትጠቀሚው ብልሃት ምንድነው?" 👠👜👗 "ንፁህ ቂቤ ሲነጠር (ሲቀላ) መቼ ነው 'በሰለ' የሚባለው? ቀለሙ ምን መምሰል አለበት? እንዲሁም ቅመሞቹ (ኮረሪማ፣ ነጭ ሽንኩርት ወዘተ) ቀድመው ነው ወይስ መጨረሻ ላይ መጨመር ያለባቸው? ለምን?" 👙👒💅
Mar 09, 2026Weha eyechemerku akulaleche alakem gn be zeyit shenkurtun bednb sitsbes betam yetafetal Chew kebezabgne dmo denech leche eketebetalew denech chew absorb yemareg baheri alew Sele kebe gn bezum idea yelegnm enate gn kebewen kekememu gr antektekaw keza kememu endiwahad le 1 ken tasadrewalech then the next day akletaw tatelewalech that's all
Mar 10, 2026