Selam guys 1 Wdase mariam lay anketse birhan beyekenu ytseleyal ende? 2 mezmure dawit ke tmrt ga endet nw mtaskedut malet endet nw beken mtselyut Amesegnalehu
Mar 09, 20261. በየቀኑ አይደለም ሲመችህ ጨምረህ ጸልየው 2. ሙሉው 150ውን መዝሙር በሰባት ቀን ውስጥ እንድንደግመው አባቶቻችን በትውፊት በየዕለቱ ከፋፍለውልናል :- -ከመዝሙር 1 እስከ መዝሙር 30 የሰኞ -ከመዝሙር 31 እስከ መዝሙር 60 የማክሰኞ -ከመዝሙር 61 እስከ መዝሙር 80 የረቡዕ -ከመዝሙር 81 እስከ መዝሙር 110 የኀሙስ -ከመዝሙር 111 እስከ መዝሙር 130 የዓርብ -ከመዝሙር 131 እስከ መዝሙር 150 ያለው የቅዳሜ ነው። -መሓልየ መሓልይ ዘሰሎሞንና መሓልየ ነቢያትን ደግሞ የእሑድ ነው።
Mar 09, 2026