#business
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ አንድ ሀሳብ እንድታጋሩኝ ነው እና የኤሌክትሪክ ሞተር ገዝቼ ዴሊቨሪ ስራ ልሰራ አስቤ ነበር እና ያዋጣል እንዴ እንደገና ደሞ እንዴት ወደ ስራው ልግባ እባካችሁ ተባበሩኝ በተለይ በስራው ውስጥ ያላቹ ቤተሰብ ስለ ስራውም ምታቁ ካላችሁም ቀና መልስ ጠብቃለው አመሰግናለሁ 🙏🙏
Mar 08, 20260 engagements

Mar 08, 2026