#religion
በህልም ሀጥያት እየሰራን እራሳችንን ብንመለከት ለሱ ሀጥያት ንስሀ መግባት ይኖርብናል እንዴ?
Mar 08, 202611 engagements
በህልም ሀጥያት እየሰራን እራሳችንን ብንመለከት ለሱ ሀጥያት ንስሀ መግባት ይኖርብናል እንዴ?
Mar 08, 2026ምን አይነት ኃጢአት ነው በሕልምኽ የሠራኸው ?
Mar 08, 2026ያው በህልም መልክ ብዙ መጥፎ ሃሳቦቺን ሳይጣን ወደ አይምሮአቺን አምጥቶ ሊያሳየን ይቺላል ነገር ግን ይህ ሃጥያት የሚሆነው ያንን ያሳየንን መትፎ ሃሳብ ተቀብለን ስናስበው ነው ። ለምሳለ ህልመ ለሊት( በ እንቅልፍ ልባቺን ወይም በህልም ግንኙነት ስናደረግር ብናይ እና ዘር ቢፈሰን) ከእንቅልፋቺን ተነስተን ይህንን ሃሳብ እንዲያጠፋልን ከመጸለይ ይልቅ ሃሳቡን ተቀብለን የምናስበው ከሆነ እሱ ሃጥያት ሆኖ ይቆጠርብናል ።
Mar 08, 2026ህልም ህልም ነዉ። ግን ክፉ መንፈስ እንዳይሆን እና ፍቺዉ ሌላ እንዳይሆን ፀልይ።
Mar 08, 2026የእውኑ አልበቃ ብሎ ማለቴ ነውጥ 😂🤭🤭
Mar 09, 2026Wendeme yetefentenkbet negr erasu le nesha abath menager atersa hatyathn becha aydelm
Mar 08, 2026በህልምህ ሰው ብትገድል ያ የተገደለው ሰው ጠዋት ቁርሱን ሲበላ ታገኘዋለህ ስለዚህ ኃጢአቱም እንደዛው Fake ነው
Mar 08, 2026Be Ken welo lay be tnshum bihon yemtasbewn new be hilm yemtayew
Mar 08, 2026Mn yahel dedeb betehon nw endezi metasbew yichalal ende?
Mar 08, 2026