ዛሬ ቀናችን ነው ስላሉ ለሴቶች ነው ይኽ ጥያቄ ዓለም እንዲያከብርሽ ስትዪ በውስጥሽ የታፈነውን እውነተኛ ማንነትሽንና ፍላጎትሽን መቅበርን ትመርጫለሽ ወይስ 'ሰው ምን ይለኛል?' የሚለውን ኩራትሽንና ክብርሽን አፍርሰሽ የልብሽን ጥሪ ትከተዪ ነበር ? የትኛው 'አንቺ' ነሽ ይበልጥ የሚያስፈራሽ— አንቺ የምታውቂው ስውሩ ማንነትሽና በሰው ዘንድ የተገለጠው ማንነትሽ ምን ያኽል ይቀራረባሉ ? ሰዎች እንዲያውቁልሽ የምትፈልጊውና እንዳያውቁብሽ የምትፈልጊው ነገር ምንድነው ?
Mar 08, 2026Aytefam sew aydelew ahun lay tikikl nw yalkut kaderekut behuala likochegn yichilal weym ke 5 yrs behuala tikikl layhon yichilal degree memare rasu yikochegnal ahun lay bechalkut meten gn hiwoten snor wedefit mn hogne nw yezane lijnet ...mnamn eyalkugn endaykochegn endalasab bemanm arge nw mnorew ke 40 amet behuala gn eko bzu nw balnors
Mar 08, 2026