እንዴት ናችሁ 25 F, ጥያቄዬ ምን መሰላችሁ 25 ሆናችሁ ምንም ሕይወታቹ ለውጥ ካጣ ገና next year ነው ግቢ ምወጣው ሁለት ሀይማኖት መሃል መምረጥ የቱን እንዳለባችሁ አታቁም no dating history ግቢ ውስጥ እእ ከ kiss ውጭ ሌላ ምንም ወፍ ከዛ ቤተሰብ እንዳገባ ይፈልጋል የኔ ሕይወቴ ግን ቀጥ ብሎ ቆሟል እንዳለ social media አቆምኩ መጠቀም እራሴን ማወዳደር ማቆም ስላልቻልኩ እና እስኪ ሴቶች የሆነ ነገር በሉኝ ከልባችሁ በቃ እንደ ሰው እንኩዋን cafe ምናምን ሁላ መውጣት ያስፈራኛል
Mar 08, 2026እራስሽን ከማንም ጋር መወደድ የለብሽም ስላልቻሽ ሳይሆን ልክ አይደለም፡ አንቺ በእራስሽ የተለየሽ ነሽ። 25 ገነ ነሽ ግቢ ውስጥ የሚጀመር r/ship ከ90% በላይ fail ያደርጋል ፡አብዛኛው ለግዜያው ስሜት የሚጀመር ነው ለዚያ አትጨነቅ፣ አሁን አንቺ መድረግ የሚትችይው ነገር ለይ አተኩር ወደ ፈጠሪ ለመጠጋት ሞክሪ የውስጥ ሰላም ለማግኘት። አንቺ መድረግ የሚትችውን ሁሉ አድርጊ ሌለው የአንቺ ጉዳይ አይደለም ፡ተዘጋጂ ከግቢ ውጪ ለምኖርሽ ሕይወት :academically ብቻ ሳይሆን በሁሉ ነገር ለማደግ dicplined ሆነሽ በእረስሽ ለይ ስሪ አንባቢ ተማሪ ሁኚ። ለሀይማኖት ለልሽው i recommend u ይሄን ትምህርት እንድትሰሚ ''እነሆ እምነታችን'' ከክፍል 1 ጀምረሽ ስሚ https://youtu.be/d3VqPFQEh20 ❤💯 https://t.me/Mamusha_Fenta
Mar 08, 2026